Yidagengne Yaye
Hamelmal Abate
የፍቅር ፅዋ መቅመሻ መቅመሻ የአንድነት ሸማ መልበሻ ምድረ ሐበሻ የፍቅር ፅዋ መቅመሻ መቅመሻ የአንድነት ሸማ መልበሻ ምድረ ሐበሻ በሀሳብ መስመር መነሻ መድረሻ ሁሌም ሐገሬን ሐገሬን ይላል ሀበሻ አልደላ ቢለዉ ነዉ እንጁ ሐበሻ አንጀት የለዉም መቁረጫ ሀገሩን መርሻ የፍጥረት ሁሉ መድረሻ የአለም መነሻ የሰዉ ልጅ ጐዳና መመላለሻ የፍቅር ዳቦ መቁረሻ የህይወት ጉርሻ የገነት ዉሃ መፍለቂያ የመፈወሻ የፍቅር ፅዋ መቅመሻ የአንድነት ሸማ መልበሻ ምድረ ሐበሻ አልደላ ቢለዉ ነዉ እንጁ ሐበሻ አንጀት የለዉም መቁረጫ ሀገሩን መርሻ የፍቅር ፅዋ መቅመሻ የአንድነት ሸማ መልበሻ ምድረ ሐበሻ ለወገን ተስፋ ዘምሮ ደክሞ ተምሮ ከባዕድ ሀገር ገብሮ ጉልበት አእምሮ እስከመቼ ነዉ የስደት የጭንቀት ኑሮ ሁሉም በሀገር ነዉ የሚያምረዉ ቁረጥ ዘንድሮ እንግዲህ እንስራ ቁም ነገር በሉ እንነሳ ለሀገር እንተባበር እንግዲህ እንስራ ቁም ነገር በሉ እንነሳ ለሀገር እንተባበር የፍቅር ፅዋ መቅመሻ መቅመሻ የአንድነት ሸማ መልበሻ ምድረ ሐበሻ የፍቅር ፅዋ መቅመሻ መቅመሻ የአንድነት ሸማ መልበሻ ምድረ ሐበሻ በሀሳብ መስመር መነሻ መድረሻ ሁሌም ሐገሬን ሐገሬን ይላል ሀበሻ አልደላ ቢለዉ ነዉ እንጁ ሐበሻ አንጀት የለዉም መቁረጫ ሀገሩን መርሻ ከወዳጅ ዘመድ ከወገን መቀላቀሉን መች ጠላዉ አብሮ መዋሉን አብሮ ማደሩን አልሞላ ብሎ የያዘዉ ይዞት ነዉ እንጂ ናፍቋል ሀገሩን አፈሩን የወዜ ልጅ ባዶ እጄን እንዴት እያለ ቀልጦ የቀረ ስንት አለ እንደዋለለ ባዶ እጄን እንዴት እያለ ቀልጦ የቀረ ስንት አለ እንደዋለለ ወንድም ጨክን እህት ጨክኚ አስበህ ወስን አንቺም ወስኚ ወንድም ጨክን እህት ጨክኚ አስበህ ወስን አንቺም ወስኚ ሁል ጊዜ ለምን ሆድሽ ይባባ ሆድህ ይባባ ከልኩ አያልፍም ሀገርሽ ጊቢ ሀገርህ ግባ ሁል ጊዜ ለምን ሆድሽ ይባባ ሆድህ ይባባ ከልኩ አያልፍም ሀገርሽ ጊቢ ሀገርህ ግባ ረሃብ በሽታ ስቃይ ችግሩ ይነቀል ይጥፋ ይዉጣ ከምድሩ ልብልፅግና ጉዞ ጀምሩ ጉዞ ጀምሩ ይመለስት የሐበሻ ክብሉ ሐበሻ ክብሩ የኛ ምንላት ሐገር እንፍጠር ሐገር እንፍጠር ከአንድ እንነሳ ሁለት እንበል ሁለት እንበል አንድ ሁለት አንድ ሁለት እስቲ ሶስት እንበል የመጨረሻ የመጨረሻ ጉዞ እንጀምር ወደ ሐበሻ አገር መድረሻ የኛ ምንላት ሐገር እንፍጠር ሐገር እንፍጠር ከአንድ እንነሳ ሁለት እንበል ሁለት እንበል አንድ ሁለት አንድ ሁለት እስቲ ሶስት እንበል የመጨረሻ የመጨረሻ ጉዞ እንጀምር ወደ ሐበሻ አገር መድረሻ ሐገር የጋራ የሁሉ ትሁን ይሄን ጥያቄ እንመልስ አሁን የሐበሻ ልጆች እንገባ አነድ ላይ ሐገራችንን በልፅጋ እንድናይ አንበታተን በአንድነት እንቁ በአንድነት እንቁ ከፍ ከፍ ይበል ክብር ሰንደቁ ክብር ሰንደቁ አንበታተን በአንድነት እንቁ በአንድነት እንቁ ከፍ ከፍ ይበል ክብር ሰንደቁ ክብር ሰንደቁ