Jenenu
Hamelmal Abate
አሁን አሁን ወስን አሁን የብቻዬ የግሌ ሁን አሁን አሁን ወስን አሁን የብቻዬ የግሌ ሁን ተያይተን ተፈላልገናል ተያይተን ተዋዉቀን ተቀራርበናል ተዋዉቀን ተናበን ተጠናንተናል ተናበን እንግዲህ ምን ይቀረናል በቃ አሁን አሁን ወስን አሁን የብቻዬ የግሌ ሁን አሁን አሁን ወስን አሁን የብቻዬ የግሌ ሁን አንተም የኔ ሆነህ እኔም የአንተ ብቻ ህይወቴ እንዲሰክን በሶስቱ ጉልቻ ሁለት አካላችን አንድ ይሁን ተጣምሮ ቃል ኪዳን እንሰር ከዛሬ ጀምሮ በቃ ጊዜ አንግደል አናብዛ ቀጠሮ አንድላይ እንሁን እንወስን ዘንድሮ በቃ ጊዜ አንግደል አናብዛ ቀጠሮ እንዳናመነታ እንወስን ዘንድሮ በአንድ ጎጆ ጣሪያ ደምቀን አብረን ስንገባ አብረን ስንገባ እልል እልል ይባልልን ጉሮ ወሸባ ጉሮ ወሸባ በአንድ ጎጆ ጣሪያ ደምቀን አብረን ስንገባ አብረን ስንገባ እልል እልል ይባልልን ጉሮ ወሸባ ጉሮ ወሸባ አሁን አሁን አሁን አሁን አሁን አሁን አብረን እንሁን አሁን አሁን አሁን አሁን አሁን አሁን አብረን እንሁን አሁን አሁን ወስን አሁን የብቻዬ የግሌ ሁን አሁን አሁን ወስን አሁን የብቻዬ የግሌ ሁን ተያይተን ተፈላልገናል ተያይተን ተዋዉቀን ተቀራርበናል ተዋዉቀን ተናበን ተጠናንተናል ተናበን እንግዲህ ምን ይቀረናል በቃ አሁን አሁን ወስን አሁን የብቻዬ የግሌ ሁን አሁን አሁን ወስን አሁን የብቻዬ የግሌ ሁን ከአንድ ሁለት ሆኖ እንጂ ተዋዶ ተፋቅሮ ጣዕሙ አይታወቅም የዚች አለም ኑሮ ቀኙ ካላበረ ከግራ ወዳጁ ማጨብጨብ አይችልም የሰዉ ልጅ በአንድ እጁ የተደላደለ ህይወት እንድንመራ እንዲህ እንዳማረብን እንሁን በጋራ ትዉልድ እንድንቀጥል ፍሬ እንድናፈራ ነገን እያሰብ ዘሩን ዛሬ እንዝራ በአንድ ጎጆ ጣሪያ ደምቀን አብረን ስንገባ አብረን ስንገባ እልል እልል ይባልልን ጉሮ ወሸባ ጉሮ ወሸባ በአንድ ጎጆ ጣሪያ ደምቀን አብረን ስንገባ አብረን ስንገባ እልል እልል ይባልልን ጉሮ ወሸባ ጉሮ ወሸባ አሁን አሁን አሁን አሁን አሁን አሁን አብረን እንሁን አሁን አሁን አሁን አሁን አሁን አሁን አብረን እንሁን