Kefitret Yegilish

Kefitret Yegilish

Lafonte

Альбом: Guadegna
Длительность: 4:05
Год: 2004
Скачать MP3

Текст песни

ከፍጥረት የግልሽ ያንቺ እንደተባለ
ገላዬ ከሌላ አልላመድ አለ አሃ
ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል
ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ
(ከፍጥረት) ከፍጥረት የግልሽ ያንቺ እንደተባለ
ገላዬ ከሌላ አልላመድ አለ እህም
ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል
ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ

አውቃለሁ ብል አዲስ ህይወት
ተስኖኛል ምላሽ መስጠት
ምንም ሳይኖር ያጣሁባት
አልቻልኩም እንዳንቺ እኔ ልሆንላት
ዛሬም ሚስጥር ሆኖ አለ ይሄ መቅናት

(ከፍጥረት) ከፍጥረት የግልሽ ያንቺ እንደተባለ
ገላዬ ከሌላ አልላመድ አለ አሃ
ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል
ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ
(ከፍጥረት) ከፍጥረት የግልሽ ያንቺ እንደተባለ
ገላዬ ከሌላ አልላመድ አለ እህም
ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል
ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ

ውል አጣብኝ የማስበው
ቀልቤን እንዴት ልሰብስበው
ከፍቶኝ ሳዝን እውላለሁ
የሆንኩትን ነገር እኔ ምን አውቃለሁ
በጫወታ መሃል አንቺን አስባለሁ
(ከፍጥረት)

(ከፍጥረት) ከፍጥረት የግልሽ ያንቺ እንደተባለ
ገላዬ ከሌላ አልላመድ አለ አሃ
ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል
ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ
(ከፍጥረት) ከፍጥረት የግልሽ ያንቺ እንደተባለ
ገላዬ ከሌላ አልላመድ አለ እህም
ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል
ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ
ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል
ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ
ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል
ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ
ተግባብቶ ለማደር የማይመች ሆኗል
ተፈቅሮ ለማፍቀር አሃ