Yeqer Mèmèkatesh

Yeqer Mèmèkatesh

Mahmoud Ahmed

Длительность: 5:15
Год: 2004
Скачать MP3

Текст песни

አሀሀሀሀ...
የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
በዘመዶችሽ ሀብት ይቅር አትመኪ
የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
በዘመዶችሽ ሀብት ይቅር አትመኪ

አሀሀ እንቅልፍ እየነሣኝ
አሀሀ ጎትጉቶ ጎትጉቶ
አሀሀ ፍቅርሽ ነው ያመጣኝ
አሀሀ ወደ አንቺ ጎትቶ
አሀሀ በውበትሽ እና
አሀሀ በፀባይሽ እንጂ
አሀሀ አይደለም በሀብትሽ
አሀሀ ገብቶሽ ብትረጂ

የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
በዘመዶችሽ ሀብት ይቅር አትመኪ
የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
በዘመዶችሽ ሀብት ይቅር አትመኪ

አሀሀ ሀብቱንማ እኔም
አሀሀ አንቺ ከተስማማን
አሀሀ የለፋንበትን
አሀሀ ማነው የሚቀማን
አሀሀ ባልደከሙበት ሀብት
አሀሀ ሠማይ የነበሩ
አሀሀ አይተሽ የለ ታጥፈው
አሀሀ ወድቀው ሲሰበሩ

የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
በዘመዶችሽ ሀብት ይቅር አትመኪ
የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
በዘመዶችሽ ሀብት ይቅር አትመኪ

አሀሀ ስለዚህ የኔ ፍቅር
አሀሀ ፍፁም ይቅርብሽ
አሀሀ አይዞሽ አታስቢ
አሀሀ በእኔ ይሁንብሽ
አሀሀ ፍቅርን እኔና አንቺ
አሀሀ እመሀል ቤት ይዘን
አሀሀ መኖር እንችላለን
አሀሀ በደስታ ፈንጥዘን

የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
በዘመዶችሽ ሀብት ይቅር አትመኪ
የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
የኑሮ መጠንሽን ከእኔ ጋር አትለኪ
በዘመዶችሽ ሀብት ይቅር አትመኪ