One Hello
Toni Gonzaga
3:25ወስኜ እንደዘበት የራኩትን ድሮ የተዉኩትን ወዳጅ አስመኘኝ ዘንድሮ እላለዉ መልሶ መመኪያዉ ባረገኝ ፍቅር መታደል ነዉ እንደገና ቢገኝ አያሰኘኝ ሌላዉን አልፈልግም ይቅር ሳስብ እንደገና ዞሬ ያለፈዉን ፍቅር መዉደዱን አድሶት አንድ እድል ቢሰጠኝ የምኖረዉ ኑሮ እንዴት በጣፈጠኝ ህይወት ለካስ እዉነትም ፍቅር ነዉ በሀሳብ ታየኝ አብረን የኖርነዉ ዛሬም ሰላሙን ሳስታወሰዉ መኖሩን ናፈኩት ካንድ ሰዉ ዉሁ ዉሁ ዉሁ ላላላ ላ ላላ ከገፋሁት ሁሉ ለኔ ሚጸፅተኝ በደስታም መሃል መቶ ሚሞግተኝ ሰላሜን አጥፍቶት የሚያነጫንጨኝ አለ እኮ አንድ ፍቅር ሁሌም የሚቆጨኝ ባስታወስኩት ቁጥር ቅር ቅር እያለኝ ከሙሉ ህይቀቴ ለኔ ከነብስ ሚጐለኝ በትዝታዉ በስኮት ዞሮ ያስተዋለኝ ከሁሉ አንድ ፍቅር አልረሳሽ አለኝ ሁለመናዉን ሰቶ ያደለኝ ብገፋዉ ከራሴ ጐደለኝ ወረት ሰላሜን በጠበጠዉ ምን ነበር በፍቅሬ ባልቀብጠዉ ወስኜ እንደዘበት የራኩትን ድሮ የተዉኩትን ወዳጅ አስመኘኝ ዘንድሮ እላለዉ መልሶ መመኪያዉ ባረገኝ ፍቅር መታደል ነዉ እንደገና ቢገኝ