Notice: file_put_contents(): Write of 643 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/karaokeplus.ru/system/url_helper.php on line 265
Tsedenia Gebremarkos - Haryet | Скачать MP3 бесплатно
Haryet

Haryet

Tsedenia Gebremarkos

Альбом: Yefikir Girma
Длительность: 5:50
Год: 2016
Скачать MP3

Текст песни

የህይወትን ቋጠሮ ልፈታ ስመጣ
አስተናግዳኝ ነበር ዓለም ተገላብጣ
ብርቱ መስዬ ልቤን ዘርግፌ ካንተ ልብ ጥዬ
እጄን ሰጠውህ ሳላስብ ድንገት
መባሉን አወኩ ልዩነት እብደት
የህይወትን ቋጠሮ ልፈታ ስመጣ
አስተናግዳኝ ነበር ዓለም ተገላብጣ
ብርቱ መስዬ ልቤን ዘርግፌ ካንተ ልብ ጥዬ
እጄን ሰጠውህ ሳላስብ ድንገት
መባሉን አወኩ ልዩነት እብደት
የት ብዬ ልሂድ ከቶ የት
የት ልፈልግህ የት ጥጋት
ቀን ተገፎ በነጋልኝ
የበላህ ጅብ በጮኸልኝ
አንዴ መጥተህ ከደጃፌ
በሸመገልከኝ ከእንቅልፌ
የት ብዬ ልሂድ ከቶ የት
የት ልፈልግህ የት ጥጋት
ዓለም ደስታዬን ይዤዋለሁ
የህወትን ሚስጥር ባንተ አየሁ
እህል ውሃችን እንዲህ ሞልቷል
ና በል አጠጣኝ ጎርሼ አንቆኛል
የት ብዬ ልሂድ ከቶ የት
የት ልፈልግህ የት ጥጋት
በጨለማ ስንከላወስ
መብራት ጠፍቶኝ ስተራመስ
ምን ነበረ ዛሬ ባገኝህ
ዙሪያውን ባከፋው ሳቅህ
ዓይንህን ባየሁት መፅደቅን በቃኘሁት
መፅደቅን በቃኘሁት
የት ብዬ ልሂድ
የት ብዬ ከቶ የት
የት ልፈልግህ የት ጥጋት
የት ብዬ ልፈልግህ ከቶ የት
አሂሂሂሂ ከቶ የት ብዬ ልፈልግህ
በጨለማ ስንከላወስ የት ብዬ ልፈልግህ
መብራት ጠፍቶኝ ስተራመስ
የት ብዬ ልፈልግህ ከቶ የት
የት ብዬ ልፈልግህ የት ጥጋት
የጨለማን ጥቁረት የብርሃንን ፍካት
የከዋክብቱን የጨረቃን ምጥቀት
የሚስጥሩን ያህል የቀስተደመናን
የቀለማት ዑደት የአረማመድህን
የአነጋገርህን የውበትህን ያህል
የገፉህን ያህል
እኔ እወድሃለሁ
እኔ እወድሃለሁ
የውበትህን ያህል
የገፉህን ያህል
እኔ እወድሀለው
ስብሰለሰል መጣህ ልታሞቀኝ
ከደነዘዝኩበት ልታደምቀኝ
ባንድ እንሁን ብርሃን ይሁን
ፍጥረታት ሁሉ እኛን ይዩን
ሐዘኔም ቻው ቻው
ሂድ ከኔ ሰማይ
ተጣምረናል ላንለያይ
ስብሰለሰል መጣህ ልታሞቀኝ
ከደነዘዝኩበት ልታደምቀኝ
ባንድ እንሁን ብርሀን ይሁን
ፍጥረታት ሁሉ እኛን ይዩን
ሐዘኔም ቻው ቻው
ሂድ ከኔ ሰማይ
ተጣምረናል ላንለያይ
እኔ እወድሃለው